am_tn/jer/50/16.md

900 B

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር ለሌሎች ከተሞች ባቢሎንን እንዲያጠፉ መናገሩን ቀጠለ፡፡

ዘሪውንና በመከር ጊዜ ማጭድ የሚይዘውን

እነዚህ ሰዎች የባቢሎንን ገበሬ እና ዘሪን ይመስላል

ዘሪውንና በመከር ጊዜ ማጭድ የሚይዘውን

ማጭድ የግብርና እቃ ሲሆን እህል ለማጨድ ይጠቅማል፡፡ እግዚአብሄር በባቢሎን የመዝራት እና የማጨድ ጊዜ ይቆማል፡፡

እያንዳንዱ ወደ ወገኑ ይመለሳል እያንዳንዱም ወደ አገሩ ይሸሻል

ይህ ሌሎች ህዝቦች ከባቢሎን ከተመ እንዲሸሹ አጥብቆ ይናገራል፡፡

ከሚያስጨንቅ ሰይፍ ፊት

ሰይፍ ባቢሎንን የሚያጠቁ ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡