am_tn/jer/50/14.md

348 B

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር ሌሎችን ከተማዎችን ባቢሎንን እንዲያጠቁ ይናገራል

በባቢሎን ላይ በዙሪያዋ ተሰለፉ

እግዚአብሄር ለባቢሎን ጠላት እየተናገረ ነው፡፡ “እናንተ የባቢሎን ጠለቶች በዙሪያዋ ተሰለፉ”