am_tn/jer/50/08.md

1.6 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር ህዘቡን በባቢሎን እንደተማረኩ ይናገራል፡፡

ከባቢሎን መካከል ሽሹ

ይህ ትዕዛዝ ከባቢሎን ለወጡ የእስራኤል ልጆች የተሰጠ ትእዛዝ ነው

እነደ አውራ ፍየሎች

አውራ ፍየሎች በብዛት ጥገኛ አደሉም ከሌሎቹ መንጋ ሲነፃፀሩ፡፡ ለዚህም የሚሆን ትርጉም 1) የመጀመሪያዎቹ ባቢሎንን ጥለው የወጡ መሆን አለባቸው 2) ቀሪው እስራኤላውያንን ከባቢሎን እየመሩ ማሸሽ አለባቸው፡፡

እነሆ

“እነሆ” የሚለው ቃል ቀጣይ ለሚለው ነገር እንዲያስተውሉ ይናገራል፡፡

አስነሳለሁ

አነሳሳለሁ

የከላውዴዎንም ምድር ትበዘበዛለች

እንዚህ ከተማዎች ባቢሎንን ይበዘብዛሉ

ከዚያም

  1. ከሰሜን 2) ከጦርነት ቦታቸው

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ፍላፃዎቻቸውም ባዶውን እነደማይመለስ አንደ ብልህ ጀግነ ፍላፃ ናቸው፡፡

የጠላቶቻቸው ከተማ ቀስቶች ስኬት ልክ የተሰጠውን አላማ ያሳካ ወታደር አርጎ ይመስለዋል፡፡ “ባዶውን” ማለት ያለምንም ውጤት ለማለት ነው፡፡

የከለዳዊያን ምድር ተበዘበዛለች

የከለዳውያንን ምድር ባድማ ያደርጉታል