am_tn/jer/50/06.md

997 B

ህዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል

የእስራኤል ህዝብ እንደ ጠፉ በጎች ይመስላቸዋል፡፡

እረኞቻቸው

የእስራኤል ህዝብ መሪዎች እንደ የሰዎች እረኞች ይመስላቸዋል፡፡

ከተራራ ወደ ኮረብታ አለፉ

በብዙ ቦታዎች እየመሩ ወሰዱአቸው

በሉአቸው

የእስራኤልን ህዝብ መውጋት ልክ እንደ አውሬ እንደበላቸው ይመስላል፡፡

ኃጢአት ስለሰሩ

የእስራኤል ህዝብን ያመለክታል

በፅድቅ ማደሪያ በእግዚአብሄር ላይ

እግዚአብሄር የሚጠብቅ እና ማረፊያ ቦታ የሚያዘጋጀው እርሱ እንደሆነ ያሳያል፡፡

በአባቶቻቸው ተስፋ በእግዚአብሄር ላይ

እግዚአብሄር የሚተማመኑበት ምንጭ እንደሆነ ሲናገር “ተስፋ” የሚለው ቃል ድርጊትን ያሳያል፡፡