am_tn/jer/50/03.md

1.4 KiB

ወጥቶባታል…የሚቀመጥባትም

ሁለቱም ቃላቶች ባቢሎንን ያመለክታል

ምድርዋንም

ይህ ቃል ባቢሎንን ያመለክታል

ባድማ ያደርጋል

ባድማ የሚለው ጥፋትን ሲያሳይ ምድሪቱን ያጠፋታል ሚለውን ያመለክታል፡፡

በዚያም ወራት በዚያም ጊዜ

ይህ ሀረግ የወደፊቱን አስፈላጊነት አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ ኤርምያስ 33፡15 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

እግዚአብሄርን ይፈልጋሉ

ይህ የሚያመለክተው 1) እግዚአብሄርን እንዲረዳቸው ይጠይቁታል 2) ስለእግዚአብሄር ማሰብ እና እሱን መታዘዝን ያመለክታል

ይጠይቃሉ

ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም የሚመለሱትን የእስራኤል ልጆች ወይም የይሁዳ ልጆችን ያመለክታል

ወደ እግዚአብሄር ተጠጉ

ከእግዚአብሄር ጋር ያለውን መንፈሳዊ ግንኙነትን ያመለክታል

ከቶ በማይረሳ

የእግዚአብሄር ቃል ኪዳን ለዘላለም የሚጠበቅ ቃል ኪዳን እንደሆነ ይናገራል፡፡