am_tn/jer/50/01.md

1.1 KiB

አጠቃላይ ሀሳብ

እግዚአብሄር ለኤርምያስ ስለ ባቢሎን መልእክት ሰጠው፡፡

እግዚአብሄር…የተናገረው ቃል ይህ ነው፡፡

እግዚአብሄር የተናገረው ልዩ መልእክት እንደሆነ ያመለክታል፡፡ “ይህ እግዚአብሄር የተናገረው ቃል ነው”

በነብዩ ኤርምያስ

ኤርሚያስ 37፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በአህዛብ መካከል ተናገሩ አውሩም

ይህ ሀረግ አስፈላጊ የሆነ መልእክት እንደሆነ ያሳያል፡፡

ዓላማውንም አንሱ

ምልክታችሁንም ከፍ አድርጉት

ባቢሎን ተወሰደች

ባቢሎን ተሸንፋለች

ቤል አፈረ ሜሮዳክ ደነገጠ ምስሎችዋ አፈሩ ጣዖታትዋ ደነገጡ

እግዚአብሄር የባቢሎንን ጣዖቶችን እንዳሳፈረ ይናገራል

ቤል… ሜሮዳክ

እነዚህ ሁለት ስሞች የባቢሎን ዋና ጣኦት ስሞች ናቸው