am_tn/jer/48/46.md

1.3 KiB

የካሞሽ ወገን ጠፍቶአል

“የጠላት ሰራዊ ካሞሽን የሚያመልኩትን ህዝቦች አጠፋ”

ካሞሽ

“ካሞሽ” የሞአብያን ዋና ጣኦት ነው፡፡ ኤርምያስ 48፡07 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ወንዶች ልጆችህ ተማርከዋልና፥ ሴቶች ልጆችህም ወደ ምርኮ ሄደዋልና

“የጠላት ሰራዊት ወንድ እና ሴት ልጆችህን ማርከው ወስደዋቸዋል፡፡”

የሞአብን ምርኮ እመልሳለሁ

የሞአብ የነበረው ጥሩ ነገርን እመልሳለሁ፡፡ ኤርምያስ 29፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በኋላኛው ዘመን

የወደፊቱ

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››

የሞአብ ፍርድ እስከዚህ ድረስ ነው፡፡

ይህ ስለ ሞአብ ኤርምያስ የተናገረው የመጨረሻው ትንቢት ነው፡፡