am_tn/jer/48/40.md

1.2 KiB

እንደ ንስር ይበርራል ክንፉንም በሞዓብ ላይ ይዘረጋል

እነዚህ ሀረጎች ንስር የሚበላውን ዞሮ እንደ የሚይዘው ሁሉ ሀያል ሰራዊት ሞአብን እንደሚያሸንፍ ይናገራል

ከተማዎቹ ተይዘዋል አምባዎቹም ተወስደዋል

“የጠላት ሰራዊት ከተማዎቹን ይዘዋል አምባዎቹንም ወስደዋል”

ቂርዮት

ይህ በሞአብ የሚገኝ የከተማ ስም ነው፡፡ ኤርምያስ 48፡24 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በዚያም ቀን የሞዓብ ኃያላን ልብ ምጥ እንደ ያዛት ሴት ልብ ይሆናል

ይህ አረፍተነገር የሞአብ ሰራዊትን ፍራቻ ሴት ልጅ በምጥ ላይ ካላት ከሚሰማት ፍራቻ ጋር ያወዳድረዋል፡፡

በዚያም ቀን የሞዓብ ኃያላን ልብ ምጥ እንደ ያዛት ሴት ልብ ይሆናል

“ልብ” የሚለው የአንድ ሰውን ስሜት ይናገራል፡፡ “የሞአብ ሰራዊት ፍራቻ እንደ ምጥ ውስጥ እንዳለች ሴት ልጅ ነው”