am_tn/jer/48/38.md

376 B

በሁሉም ቦታ ለቅሶ አለ

“ሁሉም ቦታ ህዘቡ ያለቅሳል”

ሰገነት ሁሉ

የሁሉም የቤት ጣራ

በአደባባዩ

ክፍት የሆነ የህዝብ ቦታዎች እንደ ገበያ

ሰብሬአለሁና

ይህ ቃል እግዚአብሄርን እንደተናገረ ያመለክታል

ይላል እግዚአብሄር

x