am_tn/jer/48/36.md

947 B

ልቤ ለሞዓብ እንደ እንቢልታ ይጮኻል

“ልብ” የሚለው ሙሉ ሰውን ሲወክል የሰውን የሀዘን ለቅሶ እንደ እንቢልታ ድምፅ መስሎ ይመስለዋል፡፡ ”ለሞአብ በሀዘን አለቅሳለሁ፡፡ ለቅሶዬም እንደ እምቢልታ ድምፅ ነው”

ልቤም

ይህ የሚያመለክተው 1) ኤርምያስን ያመለክታል 2) እግዚአብሄርን ያመለክታል

ቂርሔሬስ

ቂርሔሬስ የድሮ የሞአብ ዋና ከተማ ነው፡፡ ኤርምያስ 48፡13 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ራስ ሁሉ መላጣ ጢምም ሁሉ የተላጨ ነውና በእጅም ሁሉ ላይ ክትፋት በወገብም ላይ ማቅ አለና

እነዚህ ሁሉ የሞአብ ህዝብ በሀዘን ላይ የሚደርጉት ድርጊቶች ነው፡፡

ክትፋትም

ቆዳን መቆራረጥ