am_tn/jer/48/33.md

697 B

ሐሤትና ደስታ ከፍሬያማው እርሻና ከሞዓብ ምድር ጠፍተዋል

“ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የሞአብ ህዝቦች ሐሴትና ደስታ አይኖራቸውም ይህም በፍሬአማ እርሻቸው ምክንያት”

ጠጁን ከመጥመቂያው አጥፍቻለሁ

ወይን ጠጅ መጥመቂያውን ከልክያለሁ ወይም “ህዝቡ ወይን እንዳያጠምቁ አስቁሚያለሁ”

አጥፍቻለሁ

ይህ የሚናገረው እግዚአብሄር እንደሆነ ያመለክታል፡፡

አይጠምቁም

ወይን አጥማቂዎች የወይን ዘለላዎቹ ላይ በመርገጥ ጫማቂ ያወጣሉ፡፡