am_tn/jer/48/28.md

1.1 KiB

በዓለት ውስጥ

ይህ ቃል የተራራን ገደላማ ገጽታ ያመለክታል

በገደል አፋፍም ቤትዋን እንደምትሠራ እንደ ርግብ ሁኑ

አረፍተ ነገሩ አግንኖ የሚያሳየው ህዝቡ ከተማዎቻቸውን ለቀው ወደ ድንጋያማ ተራራ ላይ ሄደው ከጠላቶቻቸው እንዲደበቁ ነው፡፡

በገደል አፋፍ

“በገደል አፋፍ” የሚለው የዋሻ መግቢያ እንደሆነ ይናገራል፡፡ “በዋሻው መግቢያ ላይ”

ሰምተናል

ይህ የሚያመለክተው በዚያ አካባቢ ዙሪያ ያሉ ሁሉንም ሰዎች ነው፡፡

ስለ ትምክህቱም ስለ ኩራቱም ስለ መጓደዱም ስለ ልቡም ትዕቢት

እነዚህ ቃላቶች ሁሉም አንድ ሃሳብን ያሳያሉ፡ በአንድነት የሞአብ ህዝብ የትእቢቱን እና የኩራቱን ግዝፈት ያመለክታል፡፡

ስለ ልቡም ትዕቢት

“ልቡም” የሚው የሰውን የውስጥ ማንነት ይናገራል፡፡