am_tn/jer/48/21.md

1.4 KiB

በሞዓብም ምድር ከተሞች ሁሉ ቅርብና ሩቅ በሆኑ ላይ ፍርድ መጥቶአል።

የእግዚአብሄር ቅጣት በሞአብ ከተማዎች ላይ መምጣቱን እንደ ቅጣቱ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሰ የሚቀጣ አርጎ ይናገራል፡፡ “በሞዓብም ምድር ከተሞች ሁሉ ቅርብና ሩቅ እግዚአብሄር ይቀጣል”

ሆሎን፣ በያሳ እና በሜፍዓት…ባሶራ

እነዚህ በሞአብ የሚገኙ ከተማዎች ናቸው፡፡

የሞአብ ቀንድ ተቆረጠ ክንዱም ተሰበረ

ሁለቱም አረፍተ ነገሮች አንድ ሃሳብ ሲኖራቸው “ቀንድ” እና “ክንዱም” የሚሉት የሚያመለክቱት ስልጣን ወይም ሀይል ነው፡፡ እነዚህን ተቆረጡ ሲል የነበረውን ስልጣን ወይም ሀይል ተወሰደባቸው ማለት ነው፡፡ “ሞአብ ደካማ ሆነዋል ህዝቡም መዋጋት አቅቶታል፡፡”

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››