am_tn/jer/48/13.md

1.4 KiB

እንዲሁ ሞዓብ

“ሞዓብ” ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “እንዲሁ የሞአብ ህዝቦች”

ከካሞሽ

“ካሞሽ” የሞአባውያን ዋና ጣኦት ነው፡፡ ኤርምያስ 48፡7 እንዴት ይህን ስም እንደተረጎመው ተመልከት

የእስራኤል ቤት

“ቤት” የሚለው ቃል በቤት ውስጥ የሚኖሩ ቤተሰቦችን ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ቤት የሚለው የሚያመለክተው የእስራኤላውያን ዘሮችን ነው፡፡ኤርምያስ 2፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እስራኤላውያን” ወይም “የእስራኤላውያን ህዝብ ዘር”

ቤተል

ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) እስራኤላውያን የወርቅ ጥጃ ሰርተው ሲያመልኩባት የነበረችው ቤተል ከተማን ነው፡፡ 2) ቤተል የሚለው እስራኤላውያን የሚያመልኩት የውሸት ጣኦት ስም ነው፡፡

እኛ ኃያላን በሰልፍም ጽኑዓን ነን እንዴት ትላላችሁ?

እግዚአብሄር የሞአብን ወታደሮችን እያናገራቸው መሆኑን ያሳያል፡፡ እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ ወታደሮችን ለመገሰፅ ሲጠቀም ያሳያል፡፡ “ከዚህ በሁላ “እንኛ ሃያላል በሰልፍም ፅኑአን ነን” ማለት አትችሉም”