am_tn/jer/48/06.md

1.0 KiB

ራሳችሁን አድኑ

ይህ የሞአብ ህዝብን ይናገራል

በምድረበዳ እንዳለ ቁጥቋጦ ሁኑ

ከከተማቸው ወደ በረሃ የሸሹ ሕዝቦች እነደ በበረሃ ላይ እንደምታድግ ቁጥቁዋጦ መስሎ ይናገራል፡፡ “በምድረበዳ እንደሚበቀል ቁጥቋጦ ሁኑ”

በመዝገብሽ ታምነሻልና

“ታማኝ ሆነሻል እና”

በስራሽና

በሰራሽው ስራ ወይም ባሳየሽው የስራ ጥረት

አንቺ ደግሞ ትያዢያለሽ

“የጠላት ሰራዊት ይይዝሻል”

ካሞሽም ከካህናቱና ከአለቆቹ ጋር በአንድነት ይማረካል፡፡

“ካሞሽ” የሞአብያን ዋና ጣኦት ነው፡፡ ይህም ማለት ህዝቡ ለማምለክ የሰሩቱን ጣኦት የጠላት ሰራዊት ማርኮ ይወስድባቸዋል፡፡ “የጠላት ሰራዊት የምታመልኩትን ጣኦት ካሞሽ ማርኮ ይወስዳል፡፡”