am_tn/jer/48/03.md

969 B

አጠቃላይ ሀሳብ

ኤርምያስ በሞአብ ላይ የሚመጣውን ውድቀት መናገሩን ቀጠለ

ሖሮናይም

ይህ በደቡብ ሞአብ የምትገኝ የከተማ ስም ነች፡፡

መፍረስና ታላቅ ጥፋት

እነዚህ ሁለት ቃላት አንድ ሃሳብ ሲኖራቸው በአንድነት ትልቅ ጥፋት እንደሆነ አግንኖ ያሳያል

ሞአብ ጠፍታለች

“የጠላት ሰራዊት ሞአብን አጥፍቶአታል”

ልጆችዋም

የዚህ ሊሆን የሚችለው ትርጉም 1) በሞአብ የሚኖሩ ልጆችን ነው 2) “ልጆች” የሚለው የሞአብ ህዝቦችን ያመለክታል፡፡ “የሞአብ ህዝቦች”

ሉሒት

ይህ በሞአብ የሚገኝ ቦታ ነው

የጥፋትና የመባባትን

የጥፋትና የሚለው መጥፋታቸውን ያመለክታል፡፡ “ከተማዎቻቸው ጠፍተዋልና”