am_tn/jer/46/20.md

1.8 KiB

ግብጽ የተዋበች ጊደር ናት

ሃያል እና የበለፀገች ግብፅ እንደ የተዋበች ጊደር መስሎ ይናገራል፡፡ “ግብፅ እንደ ተዋበች ጊደር ናት”

ጥፋት ግን ይመጣል

ግብፅን ለማጥፋት የሚመጣ ጠላት እንደ ተናካሽ ነፍሳት መስሎ ይናገራል፡፡ “ሃያሉ ጠላት እንደ ተናካሽ ነፍሳት ነው”

በእርስዋም ያሉ የተቀጠሩ ሠራተኞች እንደ ሰቡ ወይፈኖች ናቸው

ፀሀፊው ወታደሮችን ከ ሰቡ ወይፈኖች ጋር ያወዳድራል ይህም ወታደሮቹ በግብፃውያን እንክብካቤ ስለነበሩ ከገበሬ በሬውን እንደሚንከባከብ እና እንደ ሚያወፍረው አርጎ ይናገራል፡፡

በአንድነትም ሸሹ አልቆሙምም

አንድንነት የሚለው በህብረት ማለት ሲሆን ፀሀፊው ወታደሮቹ በግል አይዋጉም ነገር ግን ራሳቸውን ለማዳን ግን ይሸሻሉ፡፡

የመጐብኘታቸው ጊዜ መጥቶባቸዋልና

ጊዜ የሚለው ቃል የሚገጓዝ እና የሆነ ቦታ የሚደርስ አርጎ ይናገራል፡፡ “በዛች ቀን የከፋ ነገር ይደርስባቸዋል፡፡”

ከሠራዊትም ጋር ይሄዳሉና ድምፅ እንደ እባብ ይተምማል

ግብፃውያን ጠላቶቻቸውን ማስቆም አለመቻላቸው እንደ እባብ ድምፅ እንደሚተምም፡፡

እንደ እንጨት ቈራጮችም በምሳር ይመጡባታል።

ግብፃውያንን ሊያጠፋ የጦር መሳሪያ ይዞ የሚመጣ ጠላት እንደ እንጨት ለመቁረጥ እንደሚመጡ እንጨት ቆራጭ መስሎ ይናገራል፡፡