am_tn/jer/46/18.md

733 B

እኔ ህያው ነኝ

“እኔ ህያው ነኝ” የሚለውን እግዚአብሄር ቀጥሎ የሚናገረው ነገር እውነት እንደሆነ ለማሳወቅ ነው፡፡

ንጉስ ነኝ

“ንጉስ” የሚለው ቃል እግዚአብሄርን ያመለክታል፡፡

እንደ ታቦር፥ በባሕርም አጠገብ እንዳለ እንደ ቀርሜሎስ

ይህ የባቢሎን ከተማን ሲያመለክት እንደ ሁለቱ ተራሮች እንደተከበበ መሬት በግብፅ ከተማ ይደነቃሉ፡፡

ታቦር

በእስራኤል በስተሰሜን የሚገኝ የተራራ ስም ነው፡፡

ለምርኮ የሚሆን ዕቃ አዘጋጂ

ለምርኮ ተዘጋጁ