am_tn/jer/43/08.md

1.5 KiB

በጣፍናስም የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ…ውሰድ

“የእግዚአብሄር ቃል ወደ” የሚለው ቃል ልዩ የሆነ መልእክት ለመናገር ሲፈልግ የሚጠቀመው ነው፡፡ ተመሳሳይ አረፍተነገር በኤርምያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ እንዲህ ሲል ተናገረ “ውሰድ””

የይሁዳም ሰዎች እያዩ

“የይሁዳም ሰዎች እየተመለከቱ”

ጭቃ

ድንጋይን ለማጣበቅ የሚጠቀሙበት ነው

በፈርዖን ቤት ደጅ

የፈርዖን የንጉሱ ቤት

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር

ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ባሪያዬን የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነፆር አመጣለሁ፥ ዙፋኑንም እኔ በሸሸግኋቸው በእነዚህ ድንጋዮች ላይ አኖራለሁ እርሱም ማለፊያውን ድንኳኑን በላያቸው ይዘረጋል

“ዙፋኑን” የሚለው የንግስናው ስልጣንን ያመለክታል፡፡ “በግብፅ ህዝብ ላይ ንጉስ እንዲሆን አደርጋለሁ፡፡ ዙፋኑን እና ድንኳኑን እናንተ በቀበራችሁት ድንጋይ ላይ ይሆናል፡፡”

ዳስ

ትልቅ ድንኳን