am_tn/jer/43/04.md

1020 B

ሁሉ ህዝቡም

ይህ ሁሉንም ግለሰብ ላያካትት ይችላል፡፡ “ሁሉ” ሲል ብዙ ህዝቦች ለማለት ፈልጎ ነው፡፡ “ብዙ ህዝብ”

የእግዚአብሔርን ቃል አልሰሙም

“ቃል” የሚለው የእግዚአብሄርን ትዕዛዛትን ነው፡፡ “አልሰሙም” የሚለው ቃል አለማክበርን ያመለክታል፡፡ “የእግዚአብሄርን ትእዛዛት አላከበሩም”

በአህዛብ መካከል ተበታትነው ከቆዩ

“እግዚአብሄር በታተናቸው”

ናቡዘረዳን

የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጎመው በኤርምያስ 39፡9 ተመልከት

ጎዶሊያስ…አኪቃም…ሳፋን

የነዚህን ሰዎች ስም እንዴት እንደተረጎመው በኤርምያስ 39፡14 ተመልከት

ጣፍናስ

የዚህን የከተማ ስም በኤርምያስ 2፡16 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት