am_tn/jer/43/01.md

1.1 KiB

በፈጸመ ጊዜ

ይህ ሃረግ የአንድን ታሪክ ጅማሬን ያመለክታል፡፡

አዛርያስ

ሊሆኑ የሚችሉት ትርጉሞች 1) ይህ የኤርምያስ ሌላኛው ስሙ ነው ኤርምያስ 42፡1 ወይም 2) የህ የዮሃናን ሌላ ልጁ ነው፡፡

ሆሻያ

በኤርምያስ 42፡1 ላይ የዚህ ሰው ስም እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት

የቃሬያም… ዮሀናን

በኤርምያስ 40፡13 ላይ የነዚህ የሰዎች ስም እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት፡፡

አነሳስቶአል

ሰው ላይ መጥፎ ነገርን ለማድረግ ማነሳሳት

ከለዳውያን…በእጃቸው አሳልፍ ትሰጠን ዘንድ

“እጅ” የሚለው ቃል ሃይልን ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “ለከለዳውያን አሳልፎ ትሰጠን ዘንድ”

እንዲገድሉን ወደ ባቢሎንም እንዲማርኩን

“እንዲገድሉን” መግደልን ያመለክታል፡፡ “ከለዳውያን እንዲገድሉን ወይም ደግሞ በባቢሎን እንድንማረክ”