am_tn/jer/42/20.md

931 B

እኛም እናደርገዋለን

“እኛ እናደርገዋለን”

አልሰማችሁም

ልብ ብላችሁ አልሰማችሁም

የአምላካችሁን የእግዚአብሄርን ቃል

“ቃል” የሚለው ትእዛዙን ያመለክታል፡፡ “አምላካችሁ እግዚአብሄርን ያዘዘውን ትእዛዝ”

አሁን

“አሁን” የሚለው ቃል የአሁኑን ጊዜ ሳይሆን የሚያመለክተው ወደ ትኩረት ወደ ሚሻ ነጥብ እንሚያመራ ለማተኮር ነው፡፡

በሰይፍና በራብ እንድትሞቱ

“ሰይፍ” የሚለው ጦርነትን ያመለክታል፡፡ “በጦርነት ትሞታላችሁ”

ሄዳችሁ እንድትቀመጡ በወደዳችሁበት ስፍራ

የወደዱት ስፍራ ግብፅ ነው፡፡ “በግብፅ ሰላም ነው ብላችሁ የምታስቡት ምድር እንኳን”