am_tn/jer/42/15.md

1.8 KiB

አሁን

“አሁን” የሚለው ቃል የአሁኑን ጊዜ ሳይሆን የሚያመለክተው ወደ ትኩረት ወደ ሚሻ ነጥብ እንሚያመራ ለማተኮር ነው፡፡

የእግዚአብሄርን ቃል

የእግዚአብሄርን መልእክት

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር

ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

የምትፈሩት ሰይፍ በዚያ በግብጽ ምድር ያገኛችኋል

“ሰይፍ” የሚለው ጦርነትን ያመለክታል፡፡ እስራኤላውያን ግብፅ ቢሄዱም ጦርነት እዛም ተከትሎአቸው እንደሚሄድ እና እንደሚደርስባቸው መስሎ ይናገራል፡፡ “የጦርነት መጥፎ ገፅታውን ታዩታላችሁ”

የምትደነግጡበት ራብ በዚያ በግብጽ ይደርስባቸኋል፥

እስራኤላውያን ረሃብ ይመጣባቸዋል ግብፅ ቢሆኑም እንኳን፡፡ “በእስራኤል የምትደነግጡበት ረሃብ ግብፅ ብትሄዱ እንኳን በዛ በረሃብ ትሰቃያላችሁ”

በሚያቀኑ ሰዎች ሁሉ

ሰዎች የሚለው ሁሉንም ህዝብ ያመለክታል ምክንያቱም የቤተሰቦቻቸው መሪዎች ናቸውና፡፡ “የሚያቀና ማንም ሰው”

ይገቡ ዘንድ በዚያም ይቀመጡ ዘንድ ፊታቸውን

ትቶ መውጣት

ከማመጣባቸው ክፉ ነገር

ክፉ ነገርን ማምጣት እነደ አንድ እቃ ወደ ሰው እንደ ማምጣት መስሎ ይናገራል፡፡ “በነሱ ላይ የማመጣውን ክፉ ነገር”