am_tn/jer/42/13.md

769 B

የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ

“ቃል” የሚለው ትእዛዙን ያመለክታል፡፡ አለመታዘዝ ህዝቡ የእግዚአበሄርን ትእዛዛቱን አለመስማት አንደሆነ ይናገራል፡፡ “የእኔ አምላካችሁን እግዚአብሄር ትእዛዝ እነኳን ባታከብሩም”

ሰልፍ ወደማናይባት የመለከትም ድምፅ ወደማንሰማባት

ሁለቱም ቃላት የሚናገሩት ጦርነት ላይ ስለሚታየው እና ስለሚሰማው ነው፡፡ “ጦርነትን የማናይበት ወደማያጋጥመን”

ወደማንራብባትም

መራብ የሚለው ድርቅን ለማመልከት ይጠቀማል፡፡