am_tn/jer/42/11.md

999 B

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››

አድናችሁ ዘንድ … አስጥላችሁ

“አድናችሁ” እና “አስጥላችሁ” የሚሉት ቃላት አንድ አይነት ሃሳብ ሲኖራቸው እግዚአብሄር የእውነት እንደሚያድን የሚናገር ነው፡፡ “ሙሉ በሙሉ እንዲያድናችሁ”

ከእጁም አስጥላችሁ ዘንድ

“እጅ” የሚለው ቃል ሀይል ወይም ስልጣንን ያመለክታል፡፡ “ከህይሉ እስጥላችሁ ዘንድ” ወይም “ከእርሱ አስጥላችሁ ዘንድ”