am_tn/jer/42/04.md

1.3 KiB

እነሆ

ተመልከት ወይም ልብ በል

ከእናንተም ምንም አልሸሽግም

“ከእናንተም ምንም አልሸሽግም” የሚለው ሀረግ ሁሉንም ነገር በግልፅ መንገር ማለት ነው፡፡ “እግዚአብሄር የነገረኝን ሁሉንም ነገር እነግራችኋለሁ”

አምላክህ እግዚአብሄር

ይህ ቃል ለመግባት መጀመሪያ ነው፡፡

እውነተኛ እና ታማኝ

እነዚህ ሁለት ቃላት አንድ ሃሳብ ይጋራሉ፡፡ እንዚህ ቃላት እግዚአብሄር እንደ አውነተኛ ማንም እንደ ማይቃወመው ምስክር አርጎ ይናገራል፡፡ “ታማኝነት”

መልካም ወይም ክፉ ቢሆን

ህዝቡ የእግዚአብሄር መልስ ምንም ቢሆን ምን እንደሚታዘዙ አስረግጠው እንደሚናገሩ ያሳያል፡፡ “ምንም አይነት መልስ ቢሰጠን”

የአምላካችንን የእግዚአብሄር ቃል እንሰማለን፡፡

“ቃል” የሚለው እግዚአብሄር የሚናገረውን ያመለክታል፡፡ “አምላካችን እግዚአብሄር የሚናገረውን” ወይም “አምላካችንን እግዚአብሄር እንታዘዛለን”