am_tn/jer/41/15.md

788 B

ወደ አሞን ልጆች ሄደ

“ሄደ” የሚያመለክተው እስማኤልን ሲሆን ይህም ደግሞ ራሱን እና አብረውት ያሉትን ስምንት ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “ወደ አሞን ልጆች ሄዱ”

ያስመለሱአቸውን

“ያስመለሱአቸውን”

የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን በምጽጳ ከገደለው በኋላ

ፀሃፊው ታሪኩን ቆም ያደረገው የበፊቶቹን ድርጊቶችን ለማመልከት ሲሆን የድርጊቶቹ አቀማመጥ ለመረዳት እንዲሆን አድርጎ ነው፡፡

ሰልፈኞች

የጦር ሰራዊቱን ያመለክታል

ከገባኦን ያስመለጡአቸውን

“ከገባኦን ያስመለጡአቸውን”