am_tn/jer/41/13.md

461 B

ከእስማኤል ጋር የነበሩት ህዝብ ሁሉ

“ህዝብ” የሚለው እስማኤል እና አብረውት ያሉት ሰዎች የማነረኩአቸውን ያመለክታል፡፡

እስማኤል…የማረካቸው

“እስማኤል” የሚለው ቃል ራሱን እና አብረውት የነበሩትን ሰዎችን ሁሉ ነው፡፡ “እስማኤል እና አብረውት ያሉት ሰዎች የማረኩአቸውን”