የእነዚህን ሰዎች ስም በኤርምያስ 40፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡
“እስማኤል” ራሱን እና አብረውት ያሉትን ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “እስማኤል እና አብረውት የነበሩት ሰዎች…በሰሙ ጊዜ”