am_tn/jer/41/10.md

443 B

እስማኤል ማርኮ

“እስማኤል” ራሱን እና አብረውት ያሉትን ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “እስማኤልና አብረውት ያሉት ሰዎች ማርከው”

ናቡዘረዳን

የዚህ ሰው ስም በኤርምያስ 39፡9 እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት

ወደ አሞን ልጆች ይሄድ ዘንድ ተነሣ

ወደ አሞናውያን ምድር ተጓዘ