am_tn/jer/41/08.md

1.8 KiB

አስር ሰዎች ተገኙ

ከሰማንያ ሰዎቹ መሃል እንደተገኙ ይናገራል፡፡

በሜዳ የተሸሸገ ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም አለንና

ይህ የሚያመለክተው ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም ለእስማኤል እና ከእርሱ ጋር አብረው ለነበሩት ሰዎች እንደሚሰጡ ያሳያል፡፡ “በሜዳ የተሸሸገ ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም አለንና እሱን እንሰጣችኋለን”

በሜዳ የተሸሸገ ስንዴና ገብስ ዘይትና ማርም አለንና

ለወደፊት የቀመጠ አስፈላጊ ነገሮች

እስማኤልም ከጎዶልያስ ጋር የገደላቸውን የሰዎች ሬሳ የጣለበትን ጉድጓድ …የእስራኤልን ንጉሥ ባኦስን

ይህ የኋላ ታሪክ ሲናገር እስማኤል የተጠቀመውን የውሃ ጉድጓድ ያመለክታል፡፡ ንጉስ አሳ ንጉስ ባኦስ ሲያጠቁአቸው የራሱ ሰዎች ውሃ እንዲያገኙ ሰዎቹን ያስቆፈራቸው ጉድጓድ ነው፡፡

ንጉስ አሳ…የሰራው ጉድጓድ

“ንጉስ አሳ” የሚለው የሱን ሰዎችን ያመለክተል፡፡ “ንጉስ አሳ ሰዎቹን እንዲቆፍሩ አዘዘ”

የእስራኤል ንጉስ ባኦስን

“ንጉስ በኦስ” ራሱን እና ሰራዊቱን ይወክላል፡፡ “የእስረኤል ንጉስን ባኦስንነ ሰራዊቱን”

የናታንያም ልጅ እስማኤል…ሞላበት

“እስማኤል” ራሱን እና አብረውት ያሉትን ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “እስማኤልና አብረውት ያሉት ሰዎች…ሞሉት”

በሞቱት

“የሞቱት” ወይም “እነርሱ በገደሉአቸው”