am_tn/jer/41/06.md

704 B

ሊገናኛቸው

ሰማንያ ሰዎቹን ሊገናኝ

የናታንያ ልጅ እስማኤል ከእርሱም ጋር የነበሩ ሰዎች ገደሉአቸው፥ በጕድጓድም መካከል ጣሉአቸው

በኤርምያስ 41፡8 ላይ እስማኤል እና አብረውት ያሉ ሰዎች ሰማንያ ሰዎችን አልገደሉአቸውም ነበር፡፡ እነዚህ ሰማንያ ሰዎችን አብዛኛውን መግደላቸውን መናገር ይቻላል፡፡ “የናታንያ ልጅ እስማኤል እና አብረውት የነበሩ ሰዎች አብዛኛዎችቹን ሰማንያ ሰዎችን ገደሉአቸው እናም ጉድጓድ ውስጥም ጣሉአቸው”