am_tn/jer/41/04.md

761 B

በሁለተኛው ቀን

“ሁለተኛው” የሚለው ሁለት ቁጥርን ሲያመለክት ሊሆን የሚችለው ትርጉሙ ደግሞ 1) ከቀን በኋላ ወይም 2) ከሁለት ቀናት በኋላ ነው

ሰማንያ ሰዎች

ሰማንያ ሰዎች

ጢማቸውን ላጭተው ልብሳቸውንም ቀድደው ገላቸውንም ነጭተው

ይህ የሚያመለክተው ሰዎቹ ሃዘን ላይ እንደሆኑ ነው፡፡

በእጃቸው

በእጃቸው መያዝ በቁጥጥር ስር ማዋል ወይም መሸከምን ያመለክታል፡፡ “በቁጥጥራቸው ስር”

ወደ እግዚአብሄር ቤት ያቀርቡ ዘንድ

እግዚአብሄርን በመቅደሱ ውስጥ ማምለክ