am_tn/jer/40/15.md

2.1 KiB

ዮሃናን… ቃሬያም

እነዚህን የሰው ስሞች በኤርምያስ 40፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ጎዶልያስ

ይህን ስም በኤርምያስ 39፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

እስማኤል… ናታንያን

በኤርምያስ 40፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ማንም ሳያውቅ

ማንም እኔ እንዳረኩት አያቅም

ነፍስህን ስለ ምን ይገድላል

ዮሃናን የጎላድያስን አስተሳሰብ ለመቀየር የሞከረበት ጥያቄ ነው፡፡ እርሱ እንዲገድልህ ልትፈቅድለት አይገባም

እሱ ከገደለህ እኮ በዙሪያህ ለተሰበሰቡት የአይሁድ መበታተን ምክንያት ይሆናል በይሁዳ ምድር ከምርኮ በቀሩትም ህዝብ ላይ ታላቅ መቅሰፍትን በማምጣት ያጠፋቸዋል

ዮሃናን ጎላድያስ ሊያደር ያቀዳቸውን ነገሮች ካደረገ ምን ሊሆን እንደሚችል ጎላድያስ እንዲያስብ ይናገራል፡፡ “ይህን ካደረክ ባንተ የተሰበሰበው ይሁዳ ይበታተናል ቀሪው ይሁዳ ደግሞ ይጠፋል”

አይሁድ

ብዙ የአይሁድ ህዝብን ያመለክታል

በዙሪያ ለተሰበሰቡት

“ወዳንተ ለመጡት” ወይም “እግዚአብሄር ወዳንተ ያመጣቸው”

መበታተን

“ከለዳውይን እንዲበትኑአቸው” ወይም “ወደ ተለያዩ ብዙ ምድር እንዲሄዱ”

በይሁዳ ምድር ከምርኮ በቀሩትም ህዝብ ላይ ታላቅ መቅሰፍትን በማምጣት ያጠፋቸዋል

“ከለዳውያን የቀሩትን ይሁዳን ያጠፋሉ” ወይም “የይሁዳን የቀሩትን ያጠፋል”

በይሁዳ…የቀሩትን

በይሁዳ የቀሩትን ህዝብ፡፡ በኤርምያስ 40፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

አኪቃም

ይህን ስም እንዴት እንደተረጎመው በኤርምያስ 26፡24 ላይ ተመልከት