am_tn/jer/40/13.md

1.0 KiB

ዮሀናን…ቃሬያም

እነዚህ ስሞች በኤርምያስ 40፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ጎዶልያስ

የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጎመው በኤርምያስ 39፡14 ላይ ተመልከት

የአሞን ልጆች ንጉሥ በኣሊስ ይገድልህ ዘንድ የናታንያን ልጅ እስማኤልን እንደ ሰደደ ታውቃለህን?

ዮሃናን እና የሰራዊት አዛዦች ጎዶልያስን እንዲጠነቀቅ የጠየቁት ጥያቄ ነው፡፡ “የአሞን ህዝብ ንጉስ በኦሊስ አንተን ለመግደል የናታንያን ልጅ እስማኤልን እንደላከ ልትረዳ ይገባል፡፡”

በኦሊስ

ይህ የሰው ስም ነው

እስማኤል… ናታንያን

በኤርምያስ 40፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

አኪቃም

ይህ ስም በኤርምያስ 26፡24 እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት