am_tn/jer/40/11.md

689 B

የይሁዳን ቅሬታ

የይሁዳ ህዝብ ቅሬታ

እንደ ሾመው… በላያቸው

“እንዳስቀመጠው…እንዲቆጣጠር እንዲመራ”

ሳፋንንም ልጅ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን

ኤርምያስ 39፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በላያቸው

በይሁዳ ህዝብ ላይ

ሁሉ ከተሰደዱበት ስፍራ ሁሉ

“ባቢሎናውያን ካሳደዱአቸው ቦታ”

ወይንና የበጋንም ፍሬ እጅግ ብዙ አከማቹ

እጅግ ብዛት ያለቸውን ወይንና የበጋ ፍሬዎችን

የበጋ ፍሬ

በበጋ ጊዜ የሚያፈራ ፍሬ