“ለይሁዳዊ አለቃ ማለ”
ተመልከት ወይም ልብ በል
በበጋ ጊዜ የሚያፈራ ፍሬ
በናንተ ቁጥጥር ስር አርጋችኋል፡፡ “በያዛችኋቸውም” የሚለው የወታደሮች ቃል ሲሆን ገዳሊያሰራዊትን እየወሰደ ነበር (ኤርምያስ 40፡7) ያሸነፋችሁ ከሆነ ነው ካልሆነ ሙሉ ከተማው ትወሰዳለች