am_tn/jer/40/07.md

514 B

...በሰሙ ጊዜ

ይህን ቃል የአዲስ ታሪክ ጅማሬን ያመለክታል

ወደ ባቢሎን ያልተማረኩትን

“የጠላት ሰራዊት ወደ ባቢሎን ያልተላኩ”

እስማኤል…ናታንያ…ዮሀናን..ዮናታን..ቃሬያም…ሰራያ…ተንሑሜትም…የዮፌ…ያእዛንያ

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡

የነጦፋዊውም…የማዕካታዊው

የነጦፋ እና የማዕካታ አካባቢ ህዝቦች