am_tn/jer/40/05.md

515 B

ጎዶልያስ…አኪቃም…ሳፋን

እነዚህ የሰዎች ስም ናቸው፡፡ ኤርምያስ 39፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በህዝቡ መካከል

ከይሁዳውያን መካከል

መልካም መስሎ ወደሚታይህ

“ወደሚታይህ” ሲል አንድ ሰው ምን እንደሚያስብ ለመግለፅ ነው፡፡ “ትክክል ነው ብለህ የምታስበውን”

በአገሩ ውስጥ በቀሩት

በይሁዳ የቀሩት