am_tn/jer/40/03.md

392 B

ይህ ነገር

ክፉ ነገር

አሁንም እነሆ

ናቡዘረዳን ለኤርምያስ ስለ አሉበት ጊዜ ልብ እንዲል የተናገረው ነው፡፡

መልካም መስሎ ወደሚታይህ

“ወደሚታይህ” ሲል አንድ ሰው ምን እንደሚያስብ ለመግለፅ ነው፡፡ “ትክክል ነው ብለህ የምታስበውን”