am_tn/jer/40/01.md

733 B

ከእግዚአብሄር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፡፡

ይህ አረፍተነገር እግዚአብሄር ለኤርምያስ የሰጠው መልእክት እንደሆነ ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 32፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ መልእክት ሰጠው” ወይም “እግዚአብሄር ለኤርምያስ ተናገረ”

ናቡዘረዳን

ይህ የሰው ስም ነው፡፡ ኤርምያስ 39፡9 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ወደ ባቢሎን በተማረኩት

“የጦር ሰራዊቱ በምርኮ ወደ ባቢሎን ሊወስዱአቸው ”