am_tn/jer/39/17.md

1.3 KiB

አጠቃላይ ሀሰብ

እግዚአብሄር ለኤርምያስ መናገር ቀጠለ

በዚያ ቀን

ይህ የሚያመለክተው ባቢሎናውያን የኢየሩሳሌምን ግንብ አፍርሰው ከተማዋን የሚያጠፉባት ቀን ነች

ይላል እግዚአብሄር

እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››

በምትፈራቸው ሰዎች እጅ አልሰጥህም

“እጅ” የሚለው ሃይል እና ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “የምትፈሩአቸው ሰዎች አይነኩአችሁም” ወይም “እናንተ በምትፈሩት በማንም ስልጣን ስር እንድትሆኑ አልፈቅድም”

በሰይፍ አትወድቅም

ሰይፍ የሚለው በጦርነት መሞትን ያመለክታል፡፡ “ማንም በሰይፍ አይገድሏችሁም” ወይም “በጦርነት አትሞቱም”

እድንሃለሁ ነፍስህም

በሂወት ትሆናለህ