am_tn/jer/39/15.md

2.0 KiB

አጠቃላይ ሃሳብ

ይህ የተፈፀመው በምእራፉ የመጀመሪያ ክፍል ነው፡፡

..ታስሮ ሳለ

ይህንን ቃል ሲጠቀም ወደ ዋና ታሪኩ ለመመለስ ነው፡፡ ጸሐፊው ናቡከነደፆር ኤርምያስን እንዲይዙት ከሰጠው ትእዛዝ በኋላ እግዚአብሄር ለኤርምያስ የተናገረውን ለመግለጽ ነው፡፡ (ታሪካዊ ዳራ እና የጊዜ ቅደም ተከተል የሚለውን ተመልከት)

የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ ኤርምያስ መጣ።

“የእግዚአብሄር ቃል ወደ” የሚለው ቃል ልዩ የሆነ መልእክት ለመናገር ሲፈልግ የሚጠቀመው ነው፡፡ ተመሳሳይ አረፍተነገር በኤርምያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ እንዲህ ሲል ተናገረ “ውሰድ””

በግዞትም ቤት አደባባይ

ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ለኢትዮጵያዊውም ለአቤሜሌክ

የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 38፡7 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር

ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ለበጎነት ሳይሆን ለክፋት ቃሌን በዚህች ከተማ ላይ አመጣለሁ

ክፉን ነገር በዚህች ከተማ ላይ አመጣለሁ እንደተነገርኩት ለክፋት ይሆናል፡፡

በዚያን ቀን በፊትህ ይፈፀማል

በዛች ቀን ላይ የሚፈጠረውን ታያለህ