am_tn/jer/39/04.md

726 B

በሌሊትም በንጉሡ አትክልት መንገድ በሁለቱ ቅጥር መካከል ከነበረው ደጅ ከከተማይቱ ወጡ በዓረባም መንገድ ወጡ

በንጉሱ የአትክልት መንገድ በለሊት ወጡ

በኢያሪኮ ሜዳ

ቀጥ ያለ ሰፊ ሜዳ ሲሆን ከሸለቆ መጨረሻ በስተደቡብ ላይ ይገኛል

በሃማት ምድር ወዳለችው ሪብላ

ሪብላ የሃማት ክልል ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ሶሪያ የሚባለው ነው፡፡

ተከታተላቸው…አገኙት ይዘውም

ተከትሎ ያዛቸው

ፍርድን በእርሱ ላይ ተናገረ

እንዴት እንደሚቀጣው ወሰነ