am_tn/jer/39/01.md

1.3 KiB

ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው

ኢየሩሳሌምን ሊወጉ መጡ

በይሁዳ ንጉስ በሴዴቅያስ በዘጠነኛው አመት በአስረኛው ወር

ይህ ሴዴቅያስ ከነገሰ በእብራውያን ቀን መቁጠሪያ ከስምንት አመት እና ከአስረኛው ወር በኋላ ነው፡፡

ዘጠነኛው…አስረኛው…አስረአንደኛው…አራተኛው

ቁጥሮች ናቸው

በሴዴቅያስም በአሥራ አንደኛው ዓመት በአራተኛው ወር ከወሩም በዘጠነኛው ቀን

ይህ በዕብራውያን የቀን መቁጠሪያ የይሁዳ ንጉስ ሴዴቅያስ ከነገሰ ከአስር አመት እና አራተኛው ወር በኋላ ነው፡፡ አስረአንደኛው ቀን ማለት እንደ አውሮፕያን ቀን አቆጣጠር የጁላይ ወር መጀመሪያ አካባቢ ነው፡፡ “ሴዴቅያስ ከነገሰ ከአስራአንደኛው አመት አራተኛው ወር እና ዘጠኛው ቀን”

ሳርሳር ሳምጋርናቦ እና ሠርሰኪም

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው

በመካከለኛው በር

የከተማዋ የመካከለኛው በር፡፡ በመሪዎች የከተማው መግቢያ በር ጋር በመቀመጥ አስፈላጊ ነገሮች ላይ መወያት የተለመደ ነው