am_tn/jer/37/14.md

368 B

መኮብለሌ

ችግርን መሸሽ እና እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎችን ትቶ መሄድ

የሪያ

ይህ ሰው ስም ነው

አለቆች

ኤርምያስ 1፡18 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

የፀሀፊውን የዮናታንን

ፀሀፊ የነበረውን ዮናታንን፡፡ ይህ የሰው ስም ነው