am_tn/jer/37/11.md

898 B

በተመለሰ ጊዜ

ይህን ቃል ሲጠቀም የአዲስ ታሪክ መጀመሪያ እንደሆነ ለማመልከት ነው

የርስት እድል ፈንታ

ትንሽ መሬት ወይም ጥቂት መሬት

በህዝቡ መካከል

በዘመዶቹ መካከል፡፡ ኤርምያስ በቢኒያም የምትገኝ አናቶ ከምትባል ከተማ ነው፡፡ ኤርምያስ 1፡1 ተመልከት

ብንያምም በር

የመግቢያ በር ስም ነው

የሪያ

ይህ ሰው ስም ነው

ሰሌምያ

የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተተረጎመ በኤርምያስ 36፡14 ተመልከት

ሐናንያ

የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 28፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

መኮብለልህ

ችግርን መሸሽ እና እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎችን ትቶ መሄድ