am_tn/jer/36/30.md

768 B

ዳዊት ዙፋን ላይ ተቀማጭ አይኖርለትም

ተቀማጭ የሚለው ንጉስ ሆኖ የሚመራ ማለት ነው፡፡ “ዳዊት ዙፋን ላይ ተቀማጭ አይኖርለትም” የሚለውን በኤርምያስ 29፡16 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ዳዊት እስራኤላውያንን እንደመራቸው አይኖርም”

ሬሳውም…ይጣላል

“ሰዎች ሬሳን ወደውጭ ይጥሉታል”

ሬሳውም

የሞተው ሰውን

በቀን ለትኩሳት

ቀን ባለው ደረቅ ሙቀት ይጋለጣል

ውርጭ

በቀዝቃዛ ሌሊቶች ላይ በሳር ላይ በረዶ የሚሰራ

ሁሉ በእነርሱ ላይ

ሁሉ በእነርሱ ላይ