am_tn/jer/36/27.md

1.4 KiB

ባሮክ ከኤርምያስ አፍ የጻፈውን ቃል ካቃጠለ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ

“የእግዚአብሄር ቃል ወደ” የሚለው ቃል ልዩ የሆነ መልእክት ለመናገር ሲፈልግ የሚጠቀመው ነው፡፡ ተመሳሳይ አረፍተነገር በኤርምያስ 1፡4 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ እንዲህ ሲል ተናገረ”

ከኤርምያስ አፍ የጻፈውን…ወደ ኤርምያስ መጣ

ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል

ከኤርምያስ አፍ የጻፈውን

በኤርምያስ 36፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ዳግመኛ ሌላ ክርተስ ውሰድ

ለራስህ ሌላ ክርታስ ውሰድ

ክርታስ ላይ የነበረውን የቀድሞውን ቃል

የመጀመሪያው ክርታስ

ከሰውና ከእንስሳም ባዶ ያደርጋታል ብለህ ለምን ጻፍህበት?

ኢዮአቄም ይህንን ጥያቄ ኤርምያስ የባቢሎን ንጉስ መጥቶ እንደሚያጠቃቸው መፃፍ እንዳልነበረበት ለማሳየት ነው፡፡ “መፃፍ አልነበረብህም”

ያፈርሳታል

እርሱ ያጠፋታል