እነዚህን ስሞች በኤርምያስ 36፡12 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት
ንጉሱን ለመኑት
እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው
ኤርምያስ ለምን ራሱን በስሙ እንደገለጸ ግልፅ አይደለም፡፡ በመጀመሪያ መደብ በመጠቀም መተርጎም ይቻላል